በመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ
08/26/2026
- 08/29/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር
08/21/2026
- 08/27/2026 |
ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን
08/22/2026
- 08/27/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                      ነሐሴ 20 ቀን 2018 ..

ማስታወቂያ

     በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ ላይ የተመረጡት አቶ ያሬድ ካሴ ታረቀኝ  ጥሪ ተደረገልዋት ቢሆንም እስካሁን መቅረብ አልቻሉም፡፡

   በዚሁ መሰረት እስከ  ነሐሴ 22 ቀን 2018 . በማቅረብ ሪፖርታ ካላደረጉ አንደኛ ተጠባባቂ የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡  

                                                    ድርጅቱ

Apply For Tender Document