ለአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
በደረጃ 15 የፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                           ቀን፡- ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም

ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአዋሽ ሰባት ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ነሐሴ  28/2018 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00ዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም በአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ክንድዬ ሀብቱ ገሰሰ

24

ዲግሪ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በ24/6/2018

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ዲና ማቴዎሰስ ለዕማንጎ

32

ዲግሪ በአካውንቲንግ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ18/11/2009

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ገመቹ ኃይሉ ነጋሳ

25

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ08/11/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ታሪኩ ቢዘንጋው ምላርግህ

29

ዲግሪ በማኔጅመንት ከቀብሪ ደሀር ዩኒቨርሲቲ በ26/10/2016

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ብርሃኑ ሲሳይ አባቴ

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ11/12/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ሲሳይ አስጨናቂ በልሁ

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከጂኒየስ-ላንድ ኮሌጅ በ29/03/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ተስፋዬ ኤረሱም ወ/ጊዮርጊስ

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ22/10/2009

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ነብያት ታቦር ዘለቀ

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ በ24/11/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አብርሃም እምሩ ጋጋ

25

ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ24/06/2016

የመውጫ ፈተና አልፏል

ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሁሴን ኡመር ኢብራሂም

32

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ

በ23/11/2017

የመውጫ ፈተና ውጤት አልተያያዘም

የመውጫ ፈተና ውጤት የሚገልጽ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጌትነት ዘሌ ቸኮለ

27

ዲግሪ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቬሎፕመንት ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከ25/10/2016

የመውጫ ፈተና አልፏል

ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                           ድርጅቱ

Apply For Tender Document