ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
ቀን፡- ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም
ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በማዕከላዊ (ቃሊቲ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ታደሰ ሽፈራው ከበደ |
ወ |
38 |
ሌቭል 4 በአካውንቲንግ ከኦሮሚያ ፐቭሊክ ሰርቪስ ኮሌጅ በሐምሌ 2003 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
7 ዓመት ከ7 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ፍቃዱ መኩሪያው |
ወ |
33 |
ሌቭል 4 በኮፖሬቲቭ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ ከአርዳይ ግብርና ቴ/ሙያ ኮሌጅ በ18/04/2007 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
4 ዓመት ከ4 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ዳግማዊ ሰለሞን አቡዬ |
ወ |
|
ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከቅ/ማርያም ዩኒቨርሲቲ በ03/02/2010 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
መስፍን መራሳ በሪሶ |
ወ |
40 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ከጌጅ ኮሌጅ በ10/01/2012 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አፀደ ዋሴ ከበደ |
ሴ |
|
ዲግሪ በስታትስቲክስ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ17/10/2011 |
|
ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ