በደረጃ 15 የፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
ቀን፡- ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም
በደረጃ 15 የፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በማዕከላዊ (ቃሊቲ) ዲስትሪክት ስር የፍቼ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም በፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
ጾ ታ |
እ ድ ሜ |
የት/ት ዓይነትና ደረጃ |
ከምረቃ በኋላ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ |
|
|
ጥላሁን ግርማ ከበደ |
ወ |
|
ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ11/04/2006 |
11 ዓመት ከ1 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ከሊፋ ረሺድ አባጅሩ |
ወ |
56 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ25/03/2013 |
2 ዓመት |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያላሟሉ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሀብታሙ ታዬ ንጉሴ |
ወ |
|
ዲግሪ በማኔጅመንት ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በ23/01/2005 |
5 ዓመት ከ2 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያላሟሉ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ቡዛየሁ ገነሞ ዳጋ |
ወ |
|
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ20/10/2007 |
6 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያላሟሉ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ገረመው ገብሬ ዎታንጎ |
ወ |
|
ማስተርስ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከዳሞታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በ21/12/2014 ዲግሪ በአካውንቲንግ ከአፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ በ20/11/2009 |
1 ዓመት ከ8 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያላሟሉ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
መሐመድ አብደላ የሱፍ |
ወ |
|
ማስተርስ በቢዝነስና ሶሻል ሳይንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ28/10/2014 ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ10/10/2002 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ስለሌላቸው ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ