ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
ቀን፡- ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለጅማ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም በጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
መሰረት ይመር ሰይድ |
ሴ |
32 |
ዲግሪ በአካውንቲንግ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ10/11/2011 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ኤልያስ መኮንን ነገር |
ወ |
24 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ04/07/2018 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አዝመራው ተገኘ አቤ |
ወ |
26 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ21/10/2016 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ጌሮ ዱጋሳ አኬሳ |
ወ |
26 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ከአፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ በ18/6/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ማማዬ እንዳለ አበበ |
ሴ |
33 |
ዲግሪ በአካውንቲንግ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ12/11/2010 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ሲፈን ዋጆ ጋሞ |
ሴ |
23 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከዳንዲ ቦሩ ኮሌጅ በታህሳስ 2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አልታየች ፀዳሉ አባተ |
ሴ |
30 |
ዲግሪ በአካውንቲንግስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ06/03/2012 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ለሜሳ የማኔ እተፋ |
ወ |
21 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተረም ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ12/06/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ