ለአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
በደረጃ 15 የፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                       ቀን፡- ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም

ለአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በደቡብ (ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአሰላ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ነሐሴ  28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም በአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ቢቂላ ገሞራ እልፍታ

30

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ27/10/2011

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ጤናየ ታረቄ አየነው

28

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ20/05/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አያንቱ ብርሃኑ ተሲሳ

26

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ12/11/2016

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ቶሎሳ ዋቅቶላ ጃለታ

26

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ08/11/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ተመስገን ፍቃዱ ንጉሴ

26

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ከ08/11/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ሶርቱ በንቲ ነጉማ

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ07/07/2018

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አገሬ ስማቸው

28

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ25/03/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አሊ ጉደቶ ዋዶ

31

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ25/03/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አለም በቀለ ቱሉ

35

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከጭላሎ ጤና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በ27/04/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አርሴማ ወርቁ ዳኜ

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ

በ18/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፋለች

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ቃባኔ ስለሺ ዲና

26

ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ20/12/2013

ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ፍራኦል ዱፌራ ጉተማ

28

ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከግሎባል ኮሌጅ በ09/12/2015

የመውጫ ፈተና አልፏል

ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሻምበል ፍሰሀ በቀለ

ሌቭል 4 ሲኦሲ በአካውንትስና በጀት ሰርቪስ

የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ስላላቀረቡና ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ዋቅጅራ ታምሬ ጣፋ

ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ04/07/2018

የመውጫ ፈተና አልፏል

ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document