የድሬዳዋ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/21/2026
- 01/28/2026 |
ደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
01/21/2026
- 01/28/2026 |
የወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
የመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
የወልዲያ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
የመሐልሜዳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 11 results.

     ጥር 12/2018 ዓ.ም

የመሐልሜዳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት

 ድርጅታችን በሰሜን (ደ/ማርቆስ) ዲስትሪክት ስር ለመሐልሜዳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ ለመቅጠር በመሐልሜዳ ቅ/ፍ መስከረም 19/2018 ዓ.ም እና በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም  በወጣው  የውጭ ቅጥር  ማስታወቂያ  መስፈርቱን  አሟልተው  የጽሁፍ፣  የቃለ-መጠይቅ  ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

 

ኪሩቤል አዕምሮ መንገሻ  

64

25.3

-

89.3

ተመርጠዋል

ሳሙኤል ከፈለኝ አለማየሁ

50

26.3

-

76.3

1ኛ ተጠባባቂ

ኤልያስ በቀለ ዶሰኛው

48

20

-

68

2ኛ ተጠባባቂ

ተመስገን መኮንን አስፋው

47

18.3

-

65.3

3ኛ ተጠባባቂ

በፍቃዱ አሰግደው ወ/ሰማያት

54

ለቃለ-መጠይቅ ፈተና አልቀረቡም ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ታለጌታ ተፈራ ጌታቸው              

42

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

መአዛ ዘውዴ ማመጫ

42

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ጥላሁን ጌትነት አበበ    

36

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ፍሬ አሽኔ ወ/አማኑኤል

27

የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሰናይት ብርሃኑ ወ/ኪሮስ

21

የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ቀለሙ አመዘነ ደጉ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጌታነህ ብናየው ባይሌ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ኃይለማርያም ዘገየ እጅጉ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አእምሮ አለማየሁ ባይብል

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ተስፋሚካኤል ወርቅነህ ዘውዴ   

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሂሩት ወንደሰን ወርቁ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ልንገረው ባንቴ አስማረ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ማሪዮ ታደለ ጉልማ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ታደሰ ወ/አማኑኤል ደምሴ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

የካባ ደስታየሁ ከበደ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                                                                                      

                                                               

     

                                                                                                                                                                      ድርጅቱ

Apply For Tender Document