የወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
የመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
የወልዲያ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
12/03/2025
- 12/19/2025 |

    

     ጥር 12/2018 ዓ.ም

የወልዲያ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት

 ድርጅታችን በሰሜን (ደ/ማርቆስ) ዲስትሪክት ስር ለወልዲያ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ ለመቅጠር በወልዲያ ቅ/ፍ መስከረም 19/2018 ዓ.ም እና በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም  በወጣው  የውጭ ቅጥር  ማስታወቂያ  መስፈርቱን  አሟልተው  የጽሁፍ፣  የቃለ-መጠይቅ  ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-

                                                                                                                                      

                                                               

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

 

ቢኒያም መርጊያው መለሰ

70

25.7

0

95.7

ተመርጠዋል

እየሩሳሌም ገዛኸኝ ገ/ማርያም

64

28.3

3

95.3

1ኛ ተጠባባቂ

ናትናኤል ጌቱ ካሴ

65

27.7

0

92.7

2ኛ ተጠባባቂ

አለሙ እሸቱ እከያው

62

22.3

0

84.3

3ኛ ተጠባባቂ

አንደበት ገረመው ይመር

65

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አብዮት ምስጋናው ተረጨ

58

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

አትርሳው ንብረቴ አቤ

56

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

አትንኩት ዋሴ ቢሆነኝ

54

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ወንድዬ አገዘ ፈንታው

52

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ዳኛቸው ክንዴ አለማየሁ

51

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

አባይነው በላይ ዘገየ

46

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ዳንኤል አያሌው ዘሩ

45

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

አበራ ውዱ በዛብህ

37

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ደሣለኝ አላምነው ታደሰ

35

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ኤርሚያስ ታለማ አየለ

30

የጽሁፍ ፈተና ውጤት 50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሶስና አላምረው ታደሰ

18

የጽሁፍ ፈተና ውጤት 50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሀብታሙ ፍስሃ ቢምር

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ታደሰ ስፍራው ጉግሣ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሙሉነህ ጌታቸው በላይ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ኤርሚያስ ታለማ አየለ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አበበ ብርሃን መሸሻ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

እንድሪያስ ጠገናው ቸኮለ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ቅዱስ አጋዡ አስማረ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ወንዴ አበባው ሰንደቄ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሙደሲር ማሩ በድሩ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ወርቅነህ ፈንታ ጋሻው

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

የሸዋስ ደርሶ አያል

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

የፀዳው ሳላመላኩ ላቀው

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ካሳዬ ቢያልፈው በዛ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሰውመሆን መላኩ እምሩ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ቢኒያም ቸኮል አወሜ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

     

                                                                                                                                                                      ድርጅቱ

Apply For Tender Document