የወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
የመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
የወልዲያ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
12/03/2025
- 12/19/2025 |

    

     ጥር 12/2018 ዓ.ም

የመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት

 ድርጅታችን በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ስር ለመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ ለመቅጠር በመቱ ቅ/ፍ መስከረም 19/2018 ዓ.ም እና በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም  በወጣው  የውጭ ቅጥር  ማስታወቂያ  መስፈርቱን  አሟልተው  የጽሁፍ፣  የቃለ-መጠይቅ  ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-

 

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

 

ደሳለኝ ጣሰው ደጋጋ

70

20.7

-

90.7

ተመርጠዋል

መሐመድ ያሲን ተማም

60

19.7

-

79.7

1ኛ ተጠባባቂ

ተመስገን ቀኖ ግዛው

52

25

-

77

2ኛ ተጠባባቂ

ጌታሁን አበራ ከበደ

48

20

-

68

3ኛ ተጠባባቂ

አብርሃም ማረማ ዳኖ

48

18

-

66

4ኛ ተጠባባቂ

ደርበው ከበደ መኮንን

39

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ከድጃ ሞላ ቸኮላ

39

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ለሜሳ ቲኪ ቶሎሳ

36

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

አብዲናኦል ተፈራ ያደቴ

36

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ዮሐንስ ዘሪሁን አሰፋ

30

የጽሁፍ ፈተና ውጤት 50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ለሊሴ ደጋጋ አምቢሳ

27

የጽሁፍ ፈተና ውጤት 50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አቤነዘር በላቸው በቀለ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ናትናኤል ሞገስ ቤተማርያም

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

እሱባለው ዋለ በላይ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

መልካሙ ተፈራ ኃይሉ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                                                                                           

                                                                                                                                                                                                                                        ድርጅቱ

Apply For Tender Document