የወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
ጥር 12/2018 ዓ.ም
የወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
ድርጅታችን በሰሜን (ደ/ማርቆስ) ዲስትሪክት ስር ለወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ ለመቅጠር በወረኢሉ ቅ/ፍ መስከረም 19/2018 ዓ.ም እና በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ፣ የቃለ-መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
ሰይድ ይመር እንዲሪስ |
51 |
21 |
- |
72 |
ተመርጠዋል |
|
|
|
ሳሙኤል ቢሰጥ ጌታሁን |
50 |
20 |
- |
70 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ዋስየ ደለለኝ አስፋው |
45 |
22.7 |
- |
67.7 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ጌታሁን ምህረት ፈለቀ |
42 |
ለቃለ-መጠይቅ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ይስሐቅ ተፈራ ጎበዜ |
62 |
ለቃለ-መጠይቅ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ሙሉጌታ ይገዙ አሰፋ |
39 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
አህመድ ሀሰን ንጋቱ |
30 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ምንይችል አማረ ምስክር |
30 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
አቤል አሳልፍ ተካበ |
30 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
አብዱ አህመድ ይመር |
30 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ትዕግስት አራጌ አሰን |
21 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ጌታቢለው ኃይሉ ተመስገን |
21 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ጀማል ይመር አመዴ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሩት ሲሳይ አማረ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
መስታወት መላኩ አያሌው |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሰይድ አሊ አህመድ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ይበልጣል መኳንት አለሙ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ